እንኳን ፡ በደህና ፡ መጣቹ።

መገናኛ ፡ መረብ ( ኔትዝቬርክ )

በድሬስደን ፡ ሎብታዉ ፡ በ2015/16 ፡ ሁለት ፡ የስደተኞች ፡ ካምፕ
ይከፈታል። ይኼ ፡ መገናኛ ፡ መረብ ፡ “እንኳን ፡ ወደ ፡ ሎብታዉ ፡ በደህና
መጣቹ” ፡ የሚባል ፡ ሲሆን ፡ ወደዚህ ፡ ከተማ ፡ ለሚመጡ ፡ ስደተኞች እንደ
ድልድይ ፡ ሆኖ ፡ ከነዋሪዎች ፡ ጋር ፡ ያገናኛል። ይኼ ፡ መገናኛ ፡ መረብ
ስደተኞችን በሚደግፉ ፡ ዜጎች ፣ ቤተ ክርስቲያኖች ፣ ማህበሮችና የተለያዩ
ቡድኖች የተቋቋመ ፡ ነዉ።

ከመገናኛ ፡ መረብ ፡ “እንኳን ፡ ወደ ፡ ሎብታዉ ፡ በደህና ፡ መጣቹ” ፡
ለመጠቀም ከፈለጋቹ ፡ በዚህ ፡ ኢሜይል asyl@loebtau.org ፃፉልን ፡ ወይም ፡
በሚቀጥለዉ ፡ ስብሰባችን ፡ ተገኙ።
በሁሉም ፡ ቋንቋ ፡ ለማዘጋጀት ፡ አቅማችን ፡ ውስን ፡ ስለሆነ ፡ ከላይ
ያለዉን ፡ የጉግል ፡ መተርጎሚያ ፡ ተጠቀሙ።

እንኳን ፡ በደህና ፡ መጣቹ።